ይህ ቪላ #ይሸጣል.
አጠቃላይ የቦታው ስፈት…..200 ካሬ.
ቤቱ የምገኘው____ሰንዳፈ በኬ ውስጥ.
ትልቁ ቤት በውስጡ___3 መኝታ
1 ሳሎን
1ሻወርና መፅዳጃ ክፍሎች ስኖሩት
ሰርቪሱ ደግሞ_____1 ሳሎን
1 መኝታ
1 ክችን
1 ሻወርና መፅዳጃ ክፍሎች አሉት.
ግቢው ሙሉ ቴራዞ የተነጠፈ ስሆን
ቤቱ ውስጡ ወለሉ ሴራምክና ታይልስ ነው.
በግቢው ውስጥ____2 መኪና ማቆምያ አለው.
ዋጋው…2200,000(ሁለት ሚሊየን ሁለት መቶ ሺ ብር ነው. መግዛት ከፈለጉ.. 0912466018 ይደውሉ።