የሚሸጥ ቤት
አካባቢ – የረር ኡራኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ
ስፋት – 200 ካሬ
ዋጋ – 10,500,000 ብር መደራደሪያ
ተጨማሪ – ቤዝመንት + ጂ+2 የሚሸጥ ቤት በውስጡ
ቤዝመንት – 2ተኛ ማብሰያ ክፍል, የሰራተኛ ክፍል, 2ተኛ ሳሎን, ሻወር
ግራወንድ – ሳሎን ከክፍት ማብሰያ ክፍል ጋር መታጠቢያ ጋራጅ (አውቶማቲክ)
1ኛ ፎቅ – ዋና መኝታ ከመልበሻ እና መታጠቢያ ክፍል ጋር, 2 መኝታ ክፍል ከቁምሳጥን ጋር, የጋራ መታጠቢያ
2ተኛ ፎቅ – 3 መኝታ ከቁምሳጥን ጋር እና ቴራስ
ግቢው +3 መኪና የሚያቆም የጥበቃ ቤት እና ጋርደን እና የውሀ ታንከር የተሟላለት አስፓልት የሰፈር ውስጥ መንገድ ::
✆ ለበለጠ ማንኛውም መረጃ እና ማስመዝገብ የሚፈልጉት የሚሸጥ, የሚከራይ ንብረት ካለዎት በ0962 168121
ወይም ቫይበር 0910 029584
Basement + G+2 house for sale
BASEMENT – 2nd kitchen, maids room, 2nd salon, shower .
GROUND – living & dining room with open kitchen, toilet , garage (automatic)
1st FLOOR – master bed room with dressing & bath room, 2 bed room with closet, communal bath
2nd FLOOR – 3 bed rooms with closet, communal bath, terrace
+3 car parking garden area, guard house & water tank asphalt road.
✆ for more information & if you have property for SALE , RENT call 0962 168121
viber 0910 02 9584
Compare listings
Compare